Ubuntu Newcomer Portal(BETA)

Info Pool

  • Themen
    • ጠቅላላ የምክር አገልግሎት
    • ጠቅላላ የምክር አገልግሎት
    • የሙያ ትምህርት እና ስራ
    • ሴቶች
    • መዝናኛ እና ስፖርት
    • ጤንነት
    • ህፃናት እና ውጣቶች
    • ዝግጅቶች
    • መኖሪያ
  • ድርጊት
    • በጋራ መሰባሰብ
    • ማብሰል
    • ኪነጥበብ እና ባህል
    • ሙዚቃ እና ዳንስ
    • ሴሚናር እና ትምህርት
    • መዝናኛ እና ስፖርት
    • በየዓይነቱ
  • Ressourcen
    • Community
      • Account
  • Wie funktioniert es?
  • Account
    • Account
    • Profil editieren
  • amAmharic
    • enEnglish
    • deDeutsch
    • tiTigrinya
    • arالعربية
    • faفارسی
Primary - Amharic
  • Themen
    • ጠቅላላ የምክር አገልግሎት
    • ጠቅላላ የምክር አገልግሎት
    • የሙያ ትምህርት እና ስራ
    • ሴቶች
    • መዝናኛ እና ስፖርት
    • ጤንነት
    • ህፃናት እና ውጣቶች
    • ዝግጅቶች
    • መኖሪያ
  • ድርጊት
    • በጋራ መሰባሰብ
    • ማብሰል
    • ኪነጥበብ እና ባህል
    • ሙዚቃ እና ዳንስ
    • ሴሚናር እና ትምህርት
    • መዝናኛ እና ስፖርት
    • በየዓይነቱ
  • Ressourcen
    • Community
      • Account
  • Wie funktioniert es?
  • Account
    • Account
    • Profil editieren
  • amAmharic
    • enEnglish
    • deDeutsch
    • tiTigrinya
    • arالعربية
    • faفارسی

WELCOME APP GERMANY

ጠቃሚ ገፆች
Add Photos
Write a Review

አንኮመን ወይም መድረስ የተሰኘው መተግበሪያ የተዘጋጀው ስደተኞች ወደ ጀርመን ሲገቡ በሚኖራቸው የመጀመሪያ ሳምንታት ላይ ለማገዝ ነው:: ይህ መተግበሪያ ሶስት መሰረታዊ ነገሮች ላይ ትኩረት ያደርጋል እነርሱም:-

• ጀርመን ውስጥ መኖር – ከተለያዩ ተግባራዊ ነጥቦች ጋር
• ጀርመን ላይ መማር – ከሙሉ የቋንቋ ትምህርት ጋር
• መረጃ – የዜግነት መጠየቂያ መመሪያዎች ፣ የስልጠና እና የቅጥር መንገዶች

ይህ መተግበሪያ የተዘጀው በጀርመን ፌደራላዊ የስደተኞች ቢሮ ነው:: ይዘቶቹን በመምረጥ በኩል የፌደራል የሰራተኞች ኤጀንሲ እና የጀርመን የባህል እና ጥናት ማዕከል ተሳትፈውበታል:: የቴክኒኩን ዕድገት የባቫሪያን መገናኛ ብዙሃን ተመልክተውታል::
ይህ መተግበሪያ በአረብኛ፣በእንግሊዘኛ፣በፈረንሳይኛ፣በፋርሲኛ እና በጀርመንኛ ቋንቋዎች ተዘጋጅቷል:: መተግበሪያውን ወደ ስልካችን ካስገባነው በሗላ ያለ ምንም ኢንተርኔት መጠቀም እንችላለን:: በምስሎች እና በተግባራዊ የቋንቋ ትምህርቶች ተቀነባብሮ የተሰራው ይህ መተግበሪያ ተጠቃሚዎቹን በቀላሉ የመጀመርያውን የመግባቢያ ክህሎት በጀርመን ውስጥ እንዲያዳብሩ ይረዳል::

+49 351 31293064
ubuntuhaus@gmail.com

Leave a Comment

Cancel reply

You must be logged in to post a comment.

Listings

    Neuste Einträge

      Listings

        Ubuntu Newcomer POrtal

        Im Infopool Network finden Flüchtlinge und Unterstützer Informationen zu Organisationen und Veranstaltung, die sich im weitesten Sinn mit der Hilfe für Geflüchtete beschäftigen. Alle Organisationen können Daten über sich selbst, attraktive Angebote zu ihren Leistungen oder über Events einstellen, die sie für Flüchtlinge durchführen.

        Förderer und Partner

        FRAP Agentur

        Adresse

        Projekt Moses e.V.
        Rehstraße 23c
        65933 Frankfurt am Main
        069-90029470 / 01633371854
        info@myubuntu.de
        Privacy & Cookies: This site uses cookies. By continuing to use this website, you agree to their use.
        To find out more, including how to control cookies, see here: Cookie Policy

        Ressourcen

        • Info Pool

        Company

        • About Us
        • Institution und Organisationen
        • ትምህርት
        • ጠቅላላ የምክር አገልግሎት
        • ጠቅላላ የምክር አገልግሎት
        • ዝግጅቶች
        • ቋንቋ
        Copyright Ubuntu Newcomer Portal(BETA) © 2025. All Rights Reserved
        • Facebook
        • Twitter
        • Instagram
        • Vimeo

        Login

        Lost your password?

        • enEnglish
        • deDeutsch
        • amAmharic
        • tiTigrinya
        • arالعربية
        • faفارسی